1
ትንቢተ ኤርምያስ 39:17-18
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ነገር ግን በዚያን ቀን እኔ እግዚአብሔር አንተን አድንሃለሁ፤ ለምትፈራቸው ጠላቶችህ ተላልፈህ አትሰጥም፤ እኔ በሰላም ስለምጠብቅህ አትሞትም፤ በእኔ ስለ ታመንክ በሕይወት ትተርፋለህ፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።”
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 39:17-18
Home
Bible
Plans
Videos