1
ትንቢተ ኤርምያስ 32:27
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
“የሰው ዘር ሁሉ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ከቶ ለእኔ የሚሳነኝ ነገር አለን?
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 32:27
2
ትንቢተ ኤርምያስ 32:17
“ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! በታላቁ ሥልጣንህና ኀይልህ ሰማይና ምድርን ፈጥረሃል፤ ከቶም የሚሳንህ ነገር የለም፤
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 32:17
3
ትንቢተ ኤርምያስ 32:39-40
አንድ ዓላማ እንዲኖራቸው አደርጋለሁ፤ ይኸውም ለእነርሱና ለልጆቻቸው ሁሉ መልካም ነገር እንዲሆንላቸው ዘወትር ያከብሩኝ ዘንድ ነው። ከእነርሱ ጋር የዘለዓለም ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤ ለእነርሱ መልካም ነገር ከማድረግም አላቋርጥም፤ በእውነት እንዲፈሩኝ አደርጋለሁ። ከዚያም በኋላ ፊታቸውን ከእኔ ወደ ሌላ አይመልሱም።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 32:39-40
4
ትንቢተ ኤርምያስ 32:38
እነርሱ ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ፤
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 32:38
Home
Bible
Plans
Videos