1
ትንቢተ ኢሳይያስ 66:2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነዚህን ሁሉ ነገሮች የፈጠርኩ እኔ ነኝ፤ ስለዚህ ሁሉም የእኔ ናቸው፤ እኔ የምመለከተው ልባቸው ወደ ተሰበረ፥ ትሑት መንፈስ ወዳላቸውና፥ ቃሌንም ወደሚያከብሩ ነው።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 66:2
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 66:1
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ ማሳረፊያ ናት፤ ታዲያ ለእኔ ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኛላችሁ? የማርፍበትስ ቦታ ምን ዐይነት ነው?
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 66:1
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 66:13
እናት ልጅዋን እንደምታጽናና እኔም እናንተን አጽናናችኋለሁ፤ በኢየሩሳሌምም ትጽናናላችሁ።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 66:13
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 66:22
“የምፈጥራቸው አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር በእኔ ጸንተው እንደሚኖሩ እንዲሁም ዘራችሁና ስማችሁ በእኔ ጸንተው ይኖራሉ፤
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 66:22
Home
Bible
Plans
Videos