1
ትንቢተ ኢሳይያስ 59:2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በደላችሁ በእናንተና በእግዚአብሔር መካከል ሆኖ ጋረደ፤ ኃጢአታችሁ ከእግዚአብሔር ስለ ለያችሁ ጸሎታችሁ አይሰማም።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 59:2
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 59:1
እግዚአብሔር ሰውን ማዳንና ጸሎትን መስማት የሚሳነው አይደለም።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 59:1
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 59:21
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ከእነርሱ ጋር የሚኖረኝ ቃል ኪዳን ይህ ነው፦ ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘለዓለም በእናንተ ላይ ያለው መንፈሴና በአንደበታችሁ ያኖርኩትን ቃሌን ለልጆቻችሁና ለልጅ ልጆቻችሁ አስተምሩ ይላል እግዚአብሔር።”
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 59:21
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 59:19
እርሱ በኀይለኛ ነፋስ እየተነዳ እንደሚመጣ ጐርፍ ስለ ሆነ በምዕራብ ያሉ ሕዝቦች የእግዚአብሔርን ስም በምሥራቅ ያሉት ክብሩን ይፈራሉ።”
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 59:19
5
ትንቢተ ኢሳይያስ 59:20
እግዚአብሔር ለሕዝቡ እንዲህ ይላል፦ “ለጽዮንና፥ ከኃጢአታቸው በንስሓ ለሚመለሱም አዳኝ ይመጣል።”
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 59:20
Home
Bible
Plans
Videos