1
ትንቢተ ኢሳይያስ 10:27
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በዚያንም ጊዜ እናንተን ከአሦራውያን የጭቈና አገዛዝ ነጻ አወጣችኋለሁ፤ ከዚያን በኋላ የአገዛዝ ቀንበራቸው ከውፍረታችሁ የተነሣ ይሰበራል እንጂ በእናንተ ጫንቃ ላይ እንደተጫነ አይቀርም።”
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 10:27
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 10:1
ሕዝቤን የሚጨቊን ግፍ የሞላበት ሕግ ለምታወጡ ወዮላችሁ!
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 10:1
Home
Bible
Plans
Videos