1
ትንቢተ ሆሴዕ 8:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱ ነፋስን ዘርቶ ዐውሎ ነፋስን እንደሚያጭድ ይሆናሉ፤ ዛላ የሌለው የእህል አገዳ ምግብ ሊሆን አይችልም፤ ፍሬ ቢኖረውም እንኳ የሚበሉት ባዕዳን በሆኑ ነበር።
Compare
Explore ትንቢተ ሆሴዕ 8:7
2
ትንቢተ ሆሴዕ 8:4
“ያለ እኔ ፈቃድ ነገሥታትን አነገሡ፤ እኔን ሳይጠይቁ መሳፍንትን መርጠው ሾሙ፤ ከብራቸውና ከወርቃቸው ለገዛ ራሳቸው መጥፊያ የሆኑትን ጣዖቶችን ሠሩ።
Explore ትንቢተ ሆሴዕ 8:4
Home
Bible
Plans
Videos