1
ትንቢተ ሆሴዕ 3:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ “እስራኤላውያን ወደ ሌሎች አማልክት ሄደው የዘቢብ ጥፍጥፍ ማቅረብ ቢወዱ እንኳ ከዚሁ ጋር እግዚአብሔር ይወዳቸዋል፤ አንተም እንደዚሁ ፍቅረኛ ወደ አላት አመንዝራ ሴት ሄደህ ውደዳት።”
Compare
Explore ትንቢተ ሆሴዕ 3:1
2
ትንቢተ ሆሴዕ 3:5
ከዚህ ጊዜ በኋላ እስራኤላውያን ወደ አምላካቸው ወደ እግዚአብሔርና ወደ ንጉሣቸው ወደ ዳዊት ይመለሳሉ፥ በኋለኛው ዘመን በፍርሃት ወደ እግዚአብሔር ይመጣሉ፤ በረከቱንም ይቀበላሉ።
Explore ትንቢተ ሆሴዕ 3:5
Home
Bible
Plans
Videos