1
ትንቢተ ሆሴዕ 14:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ጥበብ ያላቸው እነዚህን ነገሮች ይረዳሉ፤ አስተዋዮችም ያውቋቸዋል፤ የእግዚአብሔር መንገድ ትክክል ነው፤ ጻድቃን ይሄዱበታል፤ ኃጢአተኞች ግን ይሰናከሉበታል።
Compare
Explore ትንቢተ ሆሴዕ 14:9
2
ትንቢተ ሆሴዕ 14:2
የኑዛዜ ቃል ይዛችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤ እንዲህም በሉት፦ “ኃጢአታችንን ሁሉ ይቅር በለን፤ በምሕረት ተቀበለን፤ እኛም የአንደበታችን መልካም ፍሬ የሆነውን ምስጋና እናቀርብልሃለን።
Explore ትንቢተ ሆሴዕ 14:2
3
ትንቢተ ሆሴዕ 14:4
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የሕዝቤን አለመታመን ፈውሼ፤ ወደ እኔ እመልሳቸዋለሁ ቊጣዬ ከእነርሱ ስለ ተመለሰ፥ እኔ በገዛ ፈቃዴ እወዳቸዋለሁ፤
Explore ትንቢተ ሆሴዕ 14:4
Home
Bible
Plans
Videos