1
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱም “እያንዳንዳችን ሕልም አየን፤ ነገር ግን የእያንዳንዳችንን ሕልም የሚተረጒም ማንም የለም” አሉት። ዮሴፍም “ሕልም የመተርጐም ችሎታ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፤ ስለዚህ የእያንዳንዳችሁን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
Compare
Explore ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
የወይን ጠጅ አሳላፊው ግን ዮሴፍን አላስታወሰውም፤ ስለ ዮሴፍ የሆነውን ሁሉ ረሳ።
Explore ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
Home
Bible
Plans
Videos