1
ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በተናገረኝም ጊዜ ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጤ ገብቶ በእግሮቼ አቆመኝ፤ የሚናገረኝንም ሰማሁ፤ እርሱም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ! በእኔ ላይ ወደ ዐመፁት ወደ እስራኤል ሕዝብ እልክሃለሁ፤ እነርሱና የቀድሞ አባቶቻቸው እስከ ዛሬ ድረስ በእኔ ላይ እንዳመፁ ናቸው።
Compare
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:2-3
2
ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:7-8
ዐመፀኛ ሕዝብ ስለ ሆኑ ቢሰሙህም ባይሰሙህም እኔ የምልህን ቃል ትነግራቸዋለህ። “የሰው ልጅ ሆይ! እኔ የምነግርህን ስማ፤ አንተም እንደ እነርሱ ዐመፀኛ አትሁን፤ አፍህን ክፈት፤ እኔም የምሰጥህን ብላ።”
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:7-8
3
ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:5
እነዚያ ዐመፀኞች ቢሰሙህም ባይሰሙህም ነቢይ በመካከላቸው መኖሩን ያውቃሉ።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 2:5
Home
Bible
Plans
Videos