1
መጽሐፈ መክብብ 6:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ለምኞት ከመገዛት ይልቅ ባለ ነገር መርካት ይሻላል፤ ይህም ደግሞ ከንቱና ነፋስን ለመጨበጥ እንደ መሞከር ነው።
Compare
Explore መጽሐፈ መክብብ 6:9
2
መጽሐፈ መክብብ 6:10
ያለ ነገር ሁሉ ስም ተሰጥቶታል፤ የሰዎችም ማንነት ታውቆአል፤ ከእነርሱ በላይ ብርቱ ከሆነው ጋር መቋቋም አይችሉም።
Explore መጽሐፈ መክብብ 6:10
3
መጽሐፈ መክብብ 6:2
እግዚአብሔር ለሰው ምድራዊ ሀብትንና ብልጽግናን ክብርንም ሁሉ ይሰጠዋል፤ ከሚያስፈልገውም ነገር ሁሉ ምንም አያጐድልበትም፤ ይሁን እንጂ በሚሰጠው ሀብት ሁሉ አይደሰትበትም፤ ይልቁንም እርሱ ደክሞ ያፈራውን ሌላ ሰው ይደሰትበታል። ይህም ከንቱና እጅግ የከፋ በደል ነው።
Explore መጽሐፈ መክብብ 6:2
4
መጽሐፈ መክብብ 6:7
ሰው በሥራ መድከሙ የሚበላውን ነገር ለማግኘት ነበር፤ ይሁን እንጂ “በቃኝ!” ማለት አያውቅም።
Explore መጽሐፈ መክብብ 6:7
Home
Bible
Plans
Videos