1
የሐዋርያት ሥራ 27:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ እናንተ ሰዎች አይዞአችሁ! እግዚአብሔር ይህንን የነገረኝን ሙሉ በሙሉ እንደሚፈጽም አምነዋለሁ።
Compare
Explore የሐዋርያት ሥራ 27:25
2
የሐዋርያት ሥራ 27:23-24
ባለፈው ሌሊት የእርሱ የሆንኩ የማመልከው አምላክ የላከው መልአክ በአጠገቤ ቆሞ ‘ጳውሎስ ሆይ! አትፍራ! በሮም ንጉሠ ነገሥት ፊት መቆም ይገባሃል! እነሆ፥ ከአንተ ጋር የሚጓዙትንም ሁሉ እግዚአብሔር ለአንተ ብሎ ከሞት ያድናቸዋል’ ብሎ ነግሮኛል።
Explore የሐዋርያት ሥራ 27:23-24
3
የሐዋርያት ሥራ 27:22
አሁንም መርከቡ ብቻ ይጐዳል እንጂ ከእናንተ በማንም ላይ ጥፋት አይደርስም፤ ስለዚህ አይዞአችሁ፤ አትፍሩ! ብዬ እመክራችኋለሁ።
Explore የሐዋርያት ሥራ 27:22
Home
Bible
Plans
Videos