1
የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱ ጌታን ሲያገለግሉና ሲጾሙ ሳሉ መንፈስ ቅዱስ “እኔ ለመረጥኳቸው ሥራ በርናባስንና ሳውልን ለዩልኝ!” አለ። እነርሱም ጾመውና ጸልየው እጆቻቸውን ከጫኑባቸው በኋላ ላኳቸው።
Compare
Explore የሐዋርያት ሥራ 13:2-3
2
የሐዋርያት ሥራ 13:39
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በሙሴ አማካይነት የተሰጠው ሕግ ነጻ ሊያወጣው ከማይችለው ኃጢአት ሁሉ ነጻ ይወጣል።
Explore የሐዋርያት ሥራ 13:39
3
የሐዋርያት ሥራ 13:47
ይህንንም የምናደርገው ጌታ፦ ‘መዳንን እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ እንድታመጣ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ’ በማለት ስላዘዘን ነው።”
Explore የሐዋርያት ሥራ 13:47
Home
Bible
Plans
Videos