1
መዝሙር 88:1
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
አዳኜ የሆንህ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ በቀንና በሌሊት በፊትህ እጮኻለሁ።
Compare
Explore መዝሙር 88:1
2
መዝሙር 88:2
ጸሎቴ በፊትህ ትድረስ፤ ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል።
Explore መዝሙር 88:2
3
መዝሙር 88:13
እግዚአብሔር ሆይ፤ እኔ ግን ትረዳኝ ዘንድ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በጧትም ጸሎቴን በፊትህ አደርሳለሁ።
Explore መዝሙር 88:13