1
መዝሙር 83:18
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ስምህ እግዚአብሔር የሆነው አንተ ብቻ፣ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል እንደ ሆንህ ይወቁ።
Compare
Explore መዝሙር 83:18
2
መዝሙር 83:1
አምላክ ሆይ፤ ዝም አትበል፤ አምላክ ሆይ፤ ጸጥ አትበል፤ ቸል አትበል።
Explore መዝሙር 83:1
3
መዝሙር 83:16
እግዚአብሔር ሆይ፤ ስምህን ይሹ ዘንድ፣ ፊታቸውን በዕፍረት ሙላው።
Explore መዝሙር 83:16