1
መዝሙር 113:3
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ድረስ፣ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
Compare
Explore መዝሙር 113:3
2
መዝሙር 113:9
መካኒቱን ሴት በቤት ያኖራታል፤ ደስተኛም የልጆች እናት ያደርጋታል። ሃሌ ሉያ።
Explore መዝሙር 113:9
3
መዝሙር 113:7
ድኻውን ከዐፈር ያነሣል፤ ችግረኛውን ከዐመድ ከፍ ከፍ ያደርጋል፤
Explore መዝሙር 113:7