1
መዝሙር 102:2
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
በመከራዬ ቀን ፊትህን ከእኔ አትሰውር፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ በጠራሁህ ቀን ፈጥነህ መልስልኝ።
Compare
Explore መዝሙር 102:2
2
መዝሙር 102:1
እግዚአብሔር ሆይ፤ ጸሎቴን ስማ፤ ጩኸቴም ወደ አንተ ይድረስ።
Explore መዝሙር 102:1
3
መዝሙር 102:12
እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ለዘላለም በዙፋንህ ተቀምጠሃል፤ ስምህም ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል።
Explore መዝሙር 102:12
4
መዝሙር 102:17
እርሱ ወደ ችግረኞች ጸሎት ይመለከታል፤ ልመናቸውንም አይንቅም።
Explore መዝሙር 102:17