1
ምሳሌ 5:21
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
የሰው መንገድ በእግዚአብሔር ፊት ግልጥ ነውና፤ እርሱ መሄጃውን ሁሉ ይመረምራል።
Compare
Explore ምሳሌ 5:21
2
ምሳሌ 5:15
ከገዛ ማጠራቀሚያህ ውሃ፣ ከገዛ ጕድጓድህም የሚፈልቀውን ውሃ ጠጣ።
Explore ምሳሌ 5:15
3
ምሳሌ 5:22
ክፉውን ሰው የገዛ መጥፎ ሥራው ያጠምደዋል፤ የኀጢአቱም ገመድ ጠፍሮ ይይዘዋል።
Explore ምሳሌ 5:22
4
ምሳሌ 5:3-4
የአመንዝራ ሴት ከንፈር ማር ያንጠባጥባልና፤ አንደበቷም ከቅቤ ይለሰልሳል፤ በመጨረሻ ግን እንደ እሬት ትመርራለች፤ ሁለት አፍ እንዳለውም ስል ሰይፍ ትሆናለች።
Explore ምሳሌ 5:3-4
Home
Bible
Plans
Videos