1
1 ቆሮንቶስ 7:5
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
በጸሎት ለመትጋት ተስማምታችሁ ለተወሰነ ጊዜ ካልሆነ በስተቀር፣ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ባለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ እንደ ገና አብራችሁ ሁኑ።
Compare
Explore 1 ቆሮንቶስ 7:5
2
1 ቆሮንቶስ 7:3-4
ባል ለሚስቱ የሚገባትን ሁሉ ያድርግላት፤ ሚስትም እንዲሁ ለባሏ የሚገባውን ሁሉ ታድርግለት። ሚስት አካሏ የራሷ አይደለም፤ የባሏ ነው፤ እንዲሁም ባል አካሉ የራሱ አይደለም፣ የሚስቱ ነው።
Explore 1 ቆሮንቶስ 7:3-4
3
1 ቆሮንቶስ 7:23
በዋጋ ተገዝታችኋል፤ ስለዚህ የሰው ባሪያዎች አትሁኑ።
Explore 1 ቆሮንቶስ 7:23
Home
Bible
Plans
Videos