1
1 ዜና መዋዕል 4:10
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
NASV
ያቤጽም፣ “አቤቱ፤ እንድትባርከኝ፣ ግዛቴንም እንድታሰፋልኝ እለምንሃለሁ፤ እጅህ ከእኔ ጋራ ትሁን፤ ከሥቃይና ከጕዳትም ጠብቀኝ” በማለት ወደ እስራኤል አምላክ ጮኸ። እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።
Compare
Explore 1 ዜና መዋዕል 4:10
2
1 ዜና መዋዕል 4:9
ያቤጽ ከወንድሞቹ ይልቅ የተከበረ ሰው ነበረ፤ እናቱም “በጣር የወለድሁት” ስትል ስሙን ያቤጽ አለችው።
Explore 1 ዜና መዋዕል 4:9
Home
Bible
Plans
Videos