ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

The New Testament in 90 Days

ቀን {{ቀን}} ከ90

የያዕቆብ መልእክት መግቢያ

ያዕቆብ ለኢየሱስ በአንድ ወገን ወንድሙ ሲሆን በኢየሩሳሌም ያለችው ቤተ ክርስቲያን ደግሞ መሪ ነበር። ያዕቆብ ኢየሱስን የተከተለው ከትንሣኤው በኋላ ነበር። ኢየሱስ ማን እንደሆነ ለመመስከር ቢዘገይም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ታላቅ መሪ ተብሎ ተጠርቷል። 

ያዕቆብ ይህን መልእክት ለአይሁድ ክርስቲያኖች ከ 45-48 ዓ.ም ባለው ግዜ ውስጥ እንደጻፈው ይታመናል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ተግባራዊ እርምጃዎችን እና ምክሮችን ሰጥቷቸዋል። ያዕቆብ እያንዳንዱ ስራዎቻችን እምነታችንን እንዴት መምሰል እንዳለባቸው ብዙ ጽፏል። ያዕቆብ እምነታችን በሁሉም የሕይወታችን ዘርፎች ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር እና እኛም የሌሎች ሰዎች ህይወት አካል መሆን እንዳለብን ያምን ነበር።  

ቅዱሳት መጻሕፍት

ስለዚህ እቅድ

The New Testament in 90 Days

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.

More

ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።