ሐዲስ ኪዳን በ 90 ቀናትናሙና

The New Testament in 90 Days

ቀን {{ቀን}} ከ90

ሁለተኛው መልእክት ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች መግቢያ

ጳውሎስ ስለ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት የነበራቸውን ግራ መጋባት የበለጠ ለማጥራት ለዚህች አዲስ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛ ደብዳቤ ጻፈ። ብዙ ሰዎች ምጽአቱ ቅርብ እና በማንኛውም ግዜ ሊሆን እንደሚችል ያስቡ ነበር። እንዲያውም ብዙ ሐሰተኛ አስተማሪዎች ኢየሱስ ቀድሞውንም እንደተመለሰ ለሕዝቡ በጳውሎስ ስም ሐሰተኛ መልእክቶችን ይጽፉ ነበር። ጳውሎስ ፣ ኢየሱስ ዳግም ከመመለሱ በፊት የ“የዓመፅ ሰው” ስለሚባለው መግቢያን ጨምሮ ክምጽአቱ በፊት ሊፈፀሙ ስለሚገባቸው የተለያዩ ክንውኖች ጽፎላቸዋል። ጳውሎስ ይህንን መልእክት የጻፈው በ 51-52 ዓ.ም አካባቢ ሲሆን የመጀመሪያውን መልእክት ከጻፈላቸው ከጥቂት ወራት በኋላ ነው።.

ስለዚህ እቅድ

The New Testament in 90 Days

በቀጣዩ 90 ቀናት ውስጥ የሐዲስ ኪዳንን 260 ምዕራፎች ከ ማቴዎስ ወንጌል በመጀመር የማርቆስ ወንጌልን ፣ የሉቃስ ወንጌልን ፣ የዮሐንስ ወንጌልን በማንበብ እስከ መጨረሻው መጽሐፍ የዮሐንስ ራእይ ድረስ ይዘልቃል።Journey through the 260 chapters of the New Testament over the next 90 days. From the gospels of Matthew, Mark, Luke, and John, all the way to the final book of Revelation, God will speak to you throughout the teachings of those who were transformed by our Savior.

More

ይህ ዋናው የመጽሐፍ ቅዱስ እቅድ የተዘጋጀው እና የቀረበው በ YouVersion ነው።