YouVersion Logo
Search Icon

ማቴዎስ 8:20

ማቴዎስ 8:20 NASV

ኢየሱስም፣ “ቀበሮዎች ጕድጓድ፣ የሰማይ ወፎችም ጐጆ አላቸው፤ የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት ቦታ የለውም” ሲል መለሰለት።