YouVersion Logo
Search Icon

ዘዳግም 6:4, 5

ዘዳግም 6:4 NASV

እስራኤል ሆይ ስማ፤ እግዚአብሔር አምላካችን፣ እግዚአብሔር አንድ ነው።

ዘዳግም 6:5 NASV

አንተም እግዚአብሔር አምላክህን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም ኀይልህ ውደድ።

Free Reading Plans and Devotionals related to ዘዳግም 6:4, 5