1
የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “መከሩ ብዙ ነው፤ የመከሩ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው። እንግዲህ ሠራተኞችን ወደ መከሩ ሥራ እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑት።”
Vergelyk
Verken የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
2
የማቴዎስ ወንጌል 9:13
ሂዱ፤ ‘እኔ የምፈልገው ምሕረትን እንጂ መሥዋዕትን አይደለም’ ተብሎ የተጻፈው ምን ማለት እንደ ሆነ መርምራችሁ አስተውሉ። እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኃጢአተኞችን ወደ ንስሓ ለመጥራት ነው” አላቸው።
Verken የማቴዎስ ወንጌል 9:13
3
የማቴዎስ ወንጌል 9:36
ሕዝቡ ግን እረኛ እንደሌላቸው በጎች ተጨንቀውና ግራ ተጋብተው ባያቸው ጊዜ አዘነላቸው።
Verken የማቴዎስ ወንጌል 9:36
4
የማቴዎስ ወንጌል 9:12
ኢየሱስም ይህን ሰምቶ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም።
Verken የማቴዎስ ወንጌል 9:12
5
የማቴዎስ ወንጌል 9:35
ኢየሱስም በምኲራቦቻቸው እያስተማረ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከ፥ ሕዝቡን ከበሽታና ከደዌ ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተሞችና በመንደሮች ሁሉ ይዘዋወር ነበር።
Verken የማቴዎስ ወንጌል 9:35
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's