1
የማቴዎስ ወንጌል 26:41
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤ መንፈስ በእርግጥ ዝግጁ ነው፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው።”
Vergelyk
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:41
2
የማቴዎስ ወንጌል 26:38
እንዲህም አላቸው፦ “ለመሞት እስክደርስ ድረስ አዝኛለሁ፤ እናንተ እዚህ ቈዩ፤ ከእኔም ጋር ንቁ።”
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:38
3
የማቴዎስ ወንጌል 26:39
ከእነርሱ ጥቂት ራቅ ብሎ ሄደና፥ በመሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ፥ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “አባት ሆይ! የሚቻል ከሆነ ይህ የመከራ ጽዋ ከእኔ ወዲያ ይለፍ! ነገር ግን የአንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን።”
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:39
4
የማቴዎስ ወንጌል 26:28
ይህ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው፤
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:28
5
የማቴዎስ ወንጌል 26:26
ሲበሉም ኢየሱስ ኅብስት አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ “እንካችሁ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው” ብሎ ሰጣቸው።
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:26
6
የማቴዎስ ወንጌል 26:27
ጽዋውንም አንሥቶ የምስጋና ጸሎት ካደረገ በኋላ እንዲህ ሲል ሰጣቸው፤ “ሁላችሁም ከዚህ ጽዋ ጠጡ፤
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:27
7
የማቴዎስ ወንጌል 26:40
ከዚህ በኋላ ወደ ሦስቱ ደቀ መዛሙርት ተመልሶ በመጣ ጊዜ ተኝተው አገኛቸው፤ ስለዚህ፥ ጴጥሮስን እንዲህ አለው፦ “ከእኔ ጋር ለአንዲት ሰዓት እንኳ መንቃት አልቻላችሁምን?
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:40
8
የማቴዎስ ወንጌል 26:29
በአባቴ መንግሥት አዲሱን የወይን ፍሬ ጭማቂ ከእናንተ ጋር እስከምጠጣበት ቀን ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ ከዚህ የወይን ፍሬ ጭማቂ ዳግመኛ አልጠጣም እላችኋለሁ፤”
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:29
9
የማቴዎስ ወንጌል 26:75
ጴጥሮስም “ዶሮ ሳይጮህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” ብሎ ኢየሱስ የተናገረው ቃል ትዝ አለው። ወደ ውጭም ወጣና ምርር ብሎ አለቀሰ።
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:75
10
የማቴዎስ ወንጌል 26:46
ተነሡ እንሂድ! እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል!”
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:46
11
የማቴዎስ ወንጌል 26:52
ኢየሱስ ግን እንዲህ አለ፤ “ሰይፍን የሚያነሡ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰህ ክተተው።
Verken የማቴዎስ ወንጌል 26:52
Tuisblad
Bybel
Leesplanne
Video's