የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት预览

ታላቁተልዕኮ
ኢየሱስደቀመዛሙርቱንየምሥራቹንለዓለምእንዲናገሩላካቸው።
ጥያቄ 1፡ደቀመዛሙርትማድረግየምንችለውእንዴትነው? ይህንንተልዕኮለመፈጸምበግላችሁምንእያደረጋችሁነው?
ጥያቄ 2፡ታላቁንተልእኮበቤተሰብ፣በስራ፣በማህበረሰብ፣
በዘመድእናበጓደኛአውድመፈጸምየምንችለውበምንመንገድነው?
ጥያቄ 3፡በእድሜዘመናችንወደዓለምሁሉሂዱየሚለውንትዕዛዝመፈጸምመቻላችንምንያህልእውነታውን
ያገናዘበነውብላችሁታስባላችሁ?