የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት预览

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

16天中的第12天

የኢየሱስመሞት

ኢየሱስሞተ፤የቤተመቅደሱምመጋረጃከሁለትተቀደደ።

ጥያቄ 1፡ስለኢየሱስበመስቀልላይመሞትየተሰጡየተለያዩምላሾችምንነበሩ?

ዛሬላይያሉየተለያዩሰዎችስለእርሱሞትምንይሰማቸዋል? ለእርሱሞትየእናንተስምላሽእንዴትነው?

ጥያቄ 2፡ለማያምንሰውየኢየሱስንሞትአስፈላጊመሆኑንእንዴትታስረዱታላችሁ?

ጥያቄ 3፡የእርሱሞትሕይወታችሁንናየሕይወትዘዬአችሁንየለወጠውእንዴትነው?

读经计划介绍

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።

More