የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት预览

ኢየሱስበመስቀልላይ
ኢየሱስበመስቀልላይሳለተዘባበቱበት፤ከወንጀለኞቹምአንዱከኢየሱስጋርተነጋገረ።
ጥያቄ 1፡የኢየሱስሞትለእናንተትክክለኛትርጉምሊሰጣችሁየጀመረውመቼነው?
ጥያቄ 2፡- የካህናትአለቆች “ሌሎችንአዳነ፤ራሱንግንማዳንአይችልም”
ብለውበተናገሩትቃልውስጥምንእውነትታገኛላችሁ?
ጥያቄ 3፡በመስቀሉስርየነበረውብቸኛውደቀመዝሙርዮሐንስነበር።ሌሎቹሕይወታቸውንለማትረፍሸሹ።
በዚያችአስፈሪምሽትእናንተብትኖሩየትየምትሆኑይመስላችኋል? ለምን?
读经计划介绍

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።
More