የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት预览

የኢየሱስመሰቀል
ኢየሱስበጎልጎታበመስቀልላይተቸነከረ።
ጥያቄ 1፡ኢየሱስበመስቀልላይሆኖየተናገረውየመጀመሪያውንግግርትኩረቱለሚያሰቃዩትይቅርታንመለመንነበር።
ይህኹነትለሚያሳድዱንእናመከራለሚያደርሱብንምንማድረግእንዳለብንያስተምረናል?
ጥያቄ 2፡የኢየሱስንመሰቀልአስፈላጊነትለመረዳትፍላጎትላሳየሰውእንዴትታስረዱታላችሁ?
ጥያቄ 3፡ወታደሮቹትከረታቸውንየሳበውከኢየሱስከራሱይልቅየኢየሱስነገርነበር።
ዛሬላይሰዎችተመሳሳይአመለካከትንየሚያሳዩትእንዴትነው?
读经计划介绍

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።
More