1
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:20-21
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔር ያናገረለትንም ተስፋ ይቀራል ብሎ አልተጠራጠረም፤ በእምነት ጸና እንጂ፤ ለእግዚአብሔርም ክብርን ሰጠ። እግዚአብሔርም የሰጠውን ተስፋ ሊያደርግለት እንደሚችል በፍጹም ልቡ አመነ።
Paghambingin
I-explore ወደ ሮሜ ሰዎች 4:20-21
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:17
“ለብዙዎች አሕዛብ አባት አደርግሃለሁ” ተብሎ እንደ ተጻፈ ሙታንን በሚያስነሣቸው፥ የሌሉትንም እንደ አሉ በሚያደርጋቸው በአመነበት በእግዚአብሔር ፊት አብርሃም የሁላችን አባት ነው።
I-explore ወደ ሮሜ ሰዎች 4:17
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:24-25
ስለ ኀጢአታችን የተሰቀለውን፥ ሊያስነሣንና ሊያጸድቀን የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ለይቶ በአስነሣው ስለምናምን ስለ እናም ነው እንጂ።
I-explore ወደ ሮሜ ሰዎች 4:24-25
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:18
አብርሃም “ዘርህ እንዲሁ ይሆናል” ብሎ እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠው ተስፋ ባልነበረ ጊዜ የብዙዎች አሕዛብ አባት እንደሚሆን አመነ።
I-explore ወደ ሮሜ ሰዎች 4:18
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:16
ስለዚህም እግዚአብሔር ለአብርሃምና ለዘሩ የሰጠው ተስፋ የታመነ ይሆን ዘንድ፥ የሚጸድቁ በእምነት እንጂ የኦሪትን ሥራ በመፈጸም ብቻ እንዳይደለ ያውቁ ዘንድ እግዚአብሔር ጽድቅን በእምነት አደረገ።
I-explore ወደ ሮሜ ሰዎች 4:16
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:7-8
“መተላለፋቸው የቀረላቸው፥ ኀጢአታቸውም የተሰረየላቸው ብፁዓን ናቸው። እግዚአብሔርም በደሉን የማይቈጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።”
I-explore ወደ ሮሜ ሰዎች 4:7-8
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:3
መጽሐፍስ ምን ይላል? አብርሃም በእግዚአብሔር አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።
I-explore ወደ ሮሜ ሰዎች 4:3
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas