1
የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እርሱም እንዲህ አለው “‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ፥ በፍጹም ነፍስህ፥ በፍጹም ሐሳብህ ውደድ።’ ታላቂቱና የመጀመሪያይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርሷም ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤’ የምትለው ናት።
Paghambingin
I-explore የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39
2
የማቴዎስ ወንጌል 22:40
በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕግና ነቢያት ሁሉ ተንጠልጥለዋል።”
I-explore የማቴዎስ ወንጌል 22:40
3
የማቴዎስ ወንጌል 22:14
የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።”
I-explore የማቴዎስ ወንጌል 22:14
4
የማቴዎስ ወንጌል 22:30
በሙታን ትንሣኤ ጊዜ እንደ መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም ወይም አይጋቡም።
I-explore የማቴዎስ ወንጌል 22:30
5
የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21
ለግብር የሚከፈለውን ብር አሳዩኝ።” እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህ መልክና ጽሑፉ የማን ነው?” አላቸው። እነርሱም “የቄሣር ነው” አሉት። እርሱም “እንግዲያውስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ” አላቸው።
I-explore የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas