1
ኦሪት ዘፍጥረት 41:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ዮሴፍም ፈርዖንን፥ “እኔ የመተርጐም ችሎታ የለኝም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ለፈርዖን የሚሻውን ትርጒም ይሰጠዋል” አለው።
Paghambingin
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 41:16
2
ኦሪት ዘፍጥረት 41:38
ፈርዖንም፥ “የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት እንደዚህ ያለ ሰው ማንን ልናገኝ እንችላለን?” ብሎ ጠየቃቸው።
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 41:38
3
ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40
ፈርዖን ዮሴፍን እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ስለ ገለጠልህ፥ እንዳንተ ያለ አስተዋይና ብልኅ ሰው የለም። አንተ በቤተ መንግሥቴ የበላይ ትሆናለህ፤ ሕዝቤም ሁሉ ለሥልጣንህ ይገዛል፤ እኔ ከአንተ የምበልጠው በዙፋኔ ብቻ ይሆናል።”
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 41:39-40
4
ኦሪት ዘፍጥረት 41:52
እንደዚሁም፥ “መከራ በተቀበልኩበት ምድር እግዚአብሔር ፍሬያማ አደረገኝ” ሲል ሁለተኛ ልጁን ኤፍሬም አለው።
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 41:52
5
ኦሪት ዘፍጥረት 41:51
ዮሴፍም፥ “እግዚአብሔር መከራዬን ሁሉ፥ የአባቴንም ቤት እንድረሳ አድርጎኛል” በማለት የመጀመሪያ ልጁን ስም ምናሴ አለው።
I-explore ኦሪት ዘፍጥረት 41:51
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas