1
የሉቃስ ወንጌል 1:37
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።
ஒப்பீடு
የሉቃስ ወንጌል 1:37 ஆராயுங்கள்
2
የሉቃስ ወንጌል 1:38
ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።
የሉቃስ ወንጌል 1:38 ஆராயுங்கள்
3
የሉቃስ ወንጌል 1:35
መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።
የሉቃስ ወንጌል 1:35 ஆராயுங்கள்
4
የሉቃስ ወንጌል 1:45
ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።
የሉቃስ ወንጌል 1:45 ஆராயுங்கள்
5
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33
እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33 ஆராயுங்கள்
6
የሉቃስ ወንጌል 1:30
መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።
የሉቃስ ወንጌል 1:30 ஆராயுங்கள்
முகப்பு
வேதாகமம்
வாசிப்புத் திட்டங்கள்
காணொளிகள்