1
የማቴዎስ ወንጌል 4:4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እርሱ ግን “‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፎአል” ሲል መለሰለት።
ஒப்பீடு
የማቴዎስ ወንጌል 4:4 ஆராயுங்கள்
2
የማቴዎስ ወንጌል 4:10
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ “ሂድ አንተ ሰይጣን ‘ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ’ ተብሎ ተጽፎአልና” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 4:10 ஆராயுங்கள்
3
የማቴዎስ ወንጌል 4:7
ኢየሱስም “‘ጌታ አምላክህን አትፈታተነው’ ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 4:7 ஆராயுங்கள்
4
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በዲያብሎስ እንዲፈተን መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ።
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2 ஆராயுங்கள்
5
የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20
እርሱም “ኑ ተከተሉኝ፤ ሰዎችን አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው። ወዲያውኑ መረባቸውን ጥለው ተከተሉት።
የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20 ஆராயுங்கள்
6
የማቴዎስ ወንጌል 4:17
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኢየሱስ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ” እያለ መስበክ ጀመረ።
የማቴዎስ ወንጌል 4:17 ஆராயுங்கள்
முகப்பு
வேதாகமம்
வாசிப்புத் திட்டங்கள்
காணொளிகள்