Chapa ya Youversion
Ikoni ya Utafutaji

6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብትMfano

6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብት

SIKU 4 YA 6

ልብ እና ብልፅግና 

ሉቃስ 12:32-34

  1. ገንዘብ እና ሃብት እንዴት ነው ከመንግስቱ ጋር የሚዛመዱት?
  2. እውነተኛው የእኔ ማንነት የሚገለጠው የቱ ጋር ነው?
  3. የሃብቴ መገኛ ስለልቤ የሚናገረው ምንድን ነው? 
  4. ኢየሱስ ሃብትን በሰማይ ስለማከማቸት እና በምድር ላይ ስለማከማቸት ስለተናገረው ነገር የእኔ ምላሽ/አስተያየት ምንድን ነው? 
  5. ይህ በህይወቴ ሴተረጎም ምን ይመስላል?