40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርMfano

ከሞት ተነሳ
ሉቃስ 23:56 - 24:50
- ስለ ትንሳኤው የተነገሩ ቃል ኪዳኖችና የተተነበዩ ትንቢቶች ምን ነበሩ?
- እኔ በዚያን ጊዜ ብኖር ኖሮ ኢየሱስን ሳየው የሚሰማኝ ስሜት ወይም የማስበው ነገር ምን ይሆን ነበር?
- ኢየሱስ የመንግስቱ መልዕክት እንዲሰፋ የሚፈልገው እንዴት ነው?
Andiko
Kuhusu Mpango huu

ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚከፍለው ነገር ምንድን ነው? ኢየሱስ እኔን እየተናገረኝ ያለው ምንድን ነው?
More