1
የማርቆስ ወንጌል 13:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በሁሉም ዘንድ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
Krahaso
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:13
2
የማርቆስ ወንጌል 13:33
ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:33
3
የማርቆስ ወንጌል 13:11
ሲጐትቱአችሁና አሳልፈው ሲሰጡአችሁም ምን እንድትናገሩ አስቀድማችሁ አትጨነቁ፥ ዳሩ ግን በዚያች ሰዓት የሚሰጣችሁን ተናገሩ፤ የሚነግረው መንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ እናንተ አይደላችሁምና።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:11
4
የማርቆስ ወንጌል 13:31
ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:31
5
የማርቆስ ወንጌል 13:32
ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:32
6
የማርቆስ ወንጌል 13:7
ጦርንም የጦርንም ወሬ በሰማችሁ ጊዜ አትደንግጡ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና፥ ነገር ግን መጨረሻው ገና ነው።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:7
7
የማርቆስ ወንጌል 13:35-37
እንግዲህ በማታ ቢሆን ወይም በእኩለ ሌሊት ወይም ዶሮ ሲጮኽ ወይም በማለዳ ቢሆን ባለቤቱ መቼ እንዲመጣ አታውቁምና ድንገት መጥቶ ተኝታችሁ እንዳያገኛችሁ ስለዚህ ትጉ። ለእናንተም የምነግራችሁ ለሁሉ እላለሁ፤ ትጉ።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:35-37
8
የማርቆስ ወንጌል 13:8
ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፤ በልዩ ልዩ ስፍራ የምድር መናወጥ ይሆናል፤ ራብ ይሆናል፤ እነዚህ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:8
9
የማርቆስ ወንጌል 13:10
አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:10
10
የማርቆስ ወንጌል 13:6
ብዙዎች፦ እኔ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፥ ብዙዎችንም ያስታሉ።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:6
11
የማርቆስ ወንጌል 13:9
እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል በምኵራብም ትገረፋላችሁ ምስክርም ይሆንባቸው ዘንድ ስለ እኔ በገዥዎችና በነገሥታት ፊት ትቆማላችሁ።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:9
12
የማርቆስ ወንጌል 13:22
ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ ያስቱ ዘንድ ምልክትና ድንቅ ያደርጋሉ።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:22
13
የማርቆስ ወንጌል 13:24-25
በዚያን ወራት ግን ከዚያ መከራ በኋላ ፀሐይ ይጨልማል ጨረቃም ብርሃንዋን አትሰጥም፥ ከዋክብትም ከሰማይ ይወድቃሉ፥ የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 13:24-25
Kreu
Bibla
Plane
Video