1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
Krahaso
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 11:28
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 11:29
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 11:30
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 11:27
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ አውሩለት፤ ዕውሮች ያያሉ አንካሶችም ይሄዳሉ፥ ለምጻሞችም ይነጻሉ ደንቆሮችም ይሰማሉ፥ ሙታንም ይነሣሉ
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 11:15
Kreu
Bibla
Plane
Video