1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱም “ልጄ ሆይ! እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሽ፤” አላት።
Krahaso
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 5:34
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ከዐሥራ ሁለት ዓመትም ጀምሮ ደም የሚፈሳት ሴት ነበረች፤ ከብዙ ባለ መድኃኒቶችም ብዙ ተሠቃየች፤ ገንዘብዋንም ሁሉ ከስራ ባሰባት እንጂ ምንም አልተጠቀመችም፤
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
ወዲያውም የደምዋ ምንጭ ደረቀ፤ ከሥቃይዋም እንደዳነች በሰውነትዋ አወቀች።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 5:29
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
የብላቴናይቱንም እጅ ይዞ “ጣሊታ ቁሚ!” አላት፤ ፍችውም “አንቺ ብላቴና ተነሽ እልሻለሁ!” ነው።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 5:41
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
እርሱም ገና ሲናገር ከምኵራብ አለቃው ቤት ዘንድ የመጡት “ልጅህ ሞታለች፤ ስለ ምን መምህሩን አሁን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ፤” አለው።
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
“አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ፤” ብሎት ነበርና። “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው። “ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው፤” አለው፤
Eksploroni የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
Kreu
Bibla
Plane
Video