1
የሉቃስ ወንጌል 5:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ትምህርቱንም ከፈጸመ በኋላ ስምዖንን፥ “ወደ ጥልቁ ባሕር ፈቀቅ በል፤ መረቦቻችሁንም ለማጥመድ ጣሉ” አለው።
Krahaso
Eksploroni የሉቃስ ወንጌል 5:4
2
የሉቃስ ወንጌል 5:5-6
ስምዖንም መልሶ፥ “መምህር፥ ሌሊቱን ሁሉ ደክመናል፤ የያዝነውም የለም፤ ነገር ግን ስለ አዘዝኸን መረቦቻችንን እንጥላለን” አለው። እንዳዘዛቸውም ባደረጉ ጊዜ፥ መረቡ እስኪቀደድ ድረስ ብዙ ዓሣ ተያዘ።
Eksploroni የሉቃስ ወንጌል 5:5-6
3
የሉቃስ ወንጌል 5:16
እርሱ ግን ወደ ምድረ በዳ እየወጣ ይጸልይ ነበር።
Eksploroni የሉቃስ ወንጌል 5:16
4
የሉቃስ ወንጌል 5:32
ኃጥኣንን ወደ ንስሓ እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም።”
Eksploroni የሉቃስ ወንጌል 5:32
5
የሉቃስ ወንጌል 5:8
ስምዖን ጴጥሮስም ይህን አይቶ ከጌታችን ከኢየሱስ እግር በታች ሰገደና፥ “እኔ ኀጢአተኛ ሰው ነኝና አቤቱ ከእኔ ፈቀቅ በል፤” አለው።
Eksploroni የሉቃስ ወንጌል 5:8
6
የሉቃስ ወንጌል 5:31
ጌታችን ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፥ “ባለ መድኀኒትን በሽተኞች እንጂ ጤነኞች አይሹትም።
Eksploroni የሉቃስ ወንጌል 5:31
7
የሉቃስ ወንጌል 5:11
ታንኳዎቻቸውንም ወደ ምድር አወጡና ሁሉን ትተው ተከተሉት።
Eksploroni የሉቃስ ወንጌል 5:11
8
የሉቃስ ወንጌል 5:12-13
በአንዲት ከተማ ሳለም ሁለመናው ለምጻም የሆነ ሰው መጣ፤ ጌታችን ኢየሱስንም ባየው ጊዜ በፊቱ ወድቆ ሰገደለትና፥ “አቤቱ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ” እያለ ማለደው። እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፥ “እወዳለሁ ንጻ” አለው፤ ያንጊዜም ለምጹ ለቀቀው።
Eksploroni የሉቃስ ወንጌል 5:12-13
9
የሉቃስ ወንጌል 5:15
ዜናውም በሁሉ ተሰማ፤ ብዙ ሰዎችም ትምህርቱን ሊሰሙ፥ ከደዌአቸውም ሊፈወሱ ይመጡ ነበር።
Eksploroni የሉቃስ ወንጌል 5:15
Kreu
Bibla
Plane
Video