1
ኦሪት ዘፍጥረት 19:26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የሎጥም ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች፥ የጨው ሐውልትም ሆነች።
Krahaso
Eksploroni ኦሪት ዘፍጥረት 19:26
2
ኦሪት ዘፍጥረት 19:16
እርሱም በዘገየ ጊዜ እግዚአብሔር ስላዘነለት እነዚያ ሰዎች የእርሱን እጅ የሚስቱንም እጅ የሁለቱን የሴቶች ልጆቹንም እጅ ይዘው አወጡትና በከተማይቱ ውጭ አስቀመጡት።
Eksploroni ኦሪት ዘፍጥረት 19:16
3
ኦሪት ዘፍጥረት 19:17
ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኋላ እንዲህ አሉት፦ “ራስህን አድን፥ ወደ ኋላህ አትይ፥ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ።”
Eksploroni ኦሪት ዘፍጥረት 19:17
4
ኦሪት ዘፍጥረት 19:29
እግዚአብሔርም እነዚያን የአገር ከተሞች ባጠፋ ጊዜ አብርሃምን አሰበው፥ ሎጥ ተቀምጦበት የነበረውንም ከተማ ባጠፋ ጊዜ ከዚያ ጥፋት መካከል ሎጥን አወጣው።
Eksploroni ኦሪት ዘፍጥረት 19:29
Kreu
Bibla
Plane
Video