1
ትንቢተ ዘካርያስ 13:9
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱንም ወደ እሳት እጨምራቸዋለሁ፤ ብርም በእሳት እንደሚጠራ አጠራቸዋለሁ፤ ወርቅም እንደሚፈተን እፈትናቸዋለሁ፤ ከዚያን በኋላ ወደ እኔ ይጸልያሉ፤ እኔም እመልስላቸዋለሁ። እኔ ‘ሕዝቤ’ ብዬ እጠራቸዋለሁ፤ እነርሱም ‘እግዚአብሔር አምላካችን’ ብለው ይጠሩኛል።”
Krahaso
Eksploroni ትንቢተ ዘካርያስ 13:9
Kreu
Bibla
Plane
Video