1
ትንቢተ ዘካርያስ 10:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር በበልግ ወራት ዝናብ እንዲሰጣችሁ ለምኑት፤ ዝናብ ያዘለ ደመናን የሚልክ እግዚአብሔር ነው፤ ዝናብንና የመስክ አትክልትን ለሁሉም የሚሰጥ እርሱ ነው።
Krahaso
Eksploroni ትንቢተ ዘካርያስ 10:1
2
ትንቢተ ዘካርያስ 10:12
እኔ አምላካቸው አበረታቸዋለሁ እነርሱም ለቃሌ ይታዘዛሉ።” እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።
Eksploroni ትንቢተ ዘካርያስ 10:12
Kreu
Bibla
Plane
Video