1
የማቴዎስ ወንጌል 21:22
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አምናችሁ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ታገኛላችሁ።”
Krahaso
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 21:22
2
የማቴዎስ ወንጌል 21:21
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ “በእውነት እላችኋለሁ፤ እምነት ቢኖራችሁና ባትጠራጠሩ በበለሲቱ ዛፍ ላይ እንደ ተደረገው ማድረግ ብቻ ሳይሆን ይህንን ተራራ እንኳ ‘ከዚህ ተነሥተህ ወደ ባሕር ተወርወር!’ ብትሉት ይሆንላችኋል።
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 21:21
3
የማቴዎስ ወንጌል 21:9
ከሕዝቡም ፊት ለፊት ይሄዱ የነበሩትና ከኋላ ይከተሉ የነበሩት፥ “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ምስጋና ይሁን! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው! ሆሳዕና! ምስጋና በአርያም ለእግዚአብሔር ይሁን!” እያሉ ይጮኹ ነበር።
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 21:9
4
የማቴዎስ ወንጌል 21:13
“ ‘ቤቴ የጸሎት ቤት ይባላል’ ተብሎ ተጽፎአል፤ እናንተ ግን የቀማኞች ዋሻ አደረጋችሁት!” አላቸው።
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 21:13
5
የማቴዎስ ወንጌል 21:5
“የጽዮን ከተማ ለምትባለው ለኢየሩሳሌም፦ ‘እነሆ! ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ በአህያይቱና በውርንጫዋ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ ይመጣል!’ ብላችሁ ንገሩአት።”
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 21:5
6
የማቴዎስ ወንጌል 21:42
ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ “በቅዱሳት መጻሕፍት ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ ዋና የማእዘን ራስ ሆነ፤ ይህም የጌታ ሥራ ነው፤ ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው፤’ ተብሎ የተጻፈውን ከቶ አላነበባችሁምን?
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 21:42
7
የማቴዎስ ወንጌል 21:43
“ስለዚህ እንዲህ እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ተወስዳ ፍሬ ለሚያፈራ ሕዝብ ትሰጣለች። [
Eksploroni የማቴዎስ ወንጌል 21:43
Kreu
Bibla
Plane
Video