1
የዮሐንስ ወንጌል 18:36
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኢየሱስ “የእኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም አይደለችም፤ መንግሥቴ ከዚህ ዓለም ብትሆን ኖሮ በአይሁድ ባለሥልጣኖች እጅ እንዳልወድቅ ሎሌዎቼ በተዋጉልኝ ነበር፤ መንግሥቴ ግን ከዚህ ዓለም አይደለችም” ሲል መለሰ።
Krahaso
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 18:36
2
የዮሐንስ ወንጌል 18:11
ኢየሱስ ግን ጴጥሮስን፥ “ሰይፍህን ወደ አፎቱ ክተተው፤ አብ የሰጠኝን የመከራ ጽዋ የማልጠጣው ይመስልሃልን?” አለው።
Eksploroni የዮሐንስ ወንጌል 18:11
Kreu
Bibla
Plane
Video