1
የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ስለዚህ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “መከሩ ብዙ ነው፤ የመከሩ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው። እንግዲህ ሠራተኞችን ወደ መከሩ ሥራ እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑት።”
Compară
Explorează የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
2
የማቴዎስ ወንጌል 9:13
ሂዱ፤ ‘እኔ የምፈልገው ምሕረትን እንጂ መሥዋዕትን አይደለም’ ተብሎ የተጻፈው ምን ማለት እንደ ሆነ መርምራችሁ አስተውሉ። እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኃጢአተኞችን ወደ ንስሓ ለመጥራት ነው” አላቸው።
Explorează የማቴዎስ ወንጌል 9:13
3
የማቴዎስ ወንጌል 9:36
ሕዝቡ ግን እረኛ እንደሌላቸው በጎች ተጨንቀውና ግራ ተጋብተው ባያቸው ጊዜ አዘነላቸው።
Explorează የማቴዎስ ወንጌል 9:36
4
የማቴዎስ ወንጌል 9:12
ኢየሱስም ይህን ሰምቶ እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም።
Explorează የማቴዎስ ወንጌል 9:12
5
የማቴዎስ ወንጌል 9:35
ኢየሱስም በምኲራቦቻቸው እያስተማረ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከ፥ ሕዝቡን ከበሽታና ከደዌ ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተሞችና በመንደሮች ሁሉ ይዘዋወር ነበር።
Explorează የማቴዎስ ወንጌል 9:35
Acasă
Biblia
Planuri
Videoclipuri