40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርЗагвар

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

40-с 15 дахь өдөр

የዩሐንስ ጥያቄ

ሉቃስ 7:18-23

  1. የኢየሱስ ሰውን ከሙታን ማስነሳት ስለ እርሱ የሚነግረኝ ምንድን ነው?  
  2. በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ኢየሱስ ማን ስለመሆኑ ጥርጣሬ ይገባኛል?  
  3. የእኔ ከልብ የሆኑ ጥያቄዎች ምንድን ናቸው እና ምን አይነት ማረጋገጫ እፈልጋለሁ?

Бичээс