1
የማቴዎስ ወንጌል 4:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ኢየሱስ ግን “ ‘ሰው የሚኖረው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ፥ በእንጀራ ብቻ አይደለም’ ተብሎ ተጽፎአል” አለው።
Харьцуулах
የማቴዎስ ወንጌል 4:4 г судлах
2
የማቴዎስ ወንጌል 4:10
የዚያን ጊዜ ኢየሱስ “ ‘ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ፤ እርሱንም ብቻ አምልክ!’ ተብሎ ተጽፎአልና ወግድ አንተ ሰይጣን!” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 4:10 г судлах
3
የማቴዎስ ወንጌል 4:7
ኢየሱስም መልሶ “ ‘ጌታ አምላክህን አትፈታተነው’ ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 4:7 г судлах
4
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2
ከዚህ በኋላ፥ ኢየሱስ በዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ በረሓ ወሰደው። እዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከጾመ በኋላ ተራበ።
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2 г судлах
5
የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20
ኢየሱስም “ኑ ተከተሉኝ፤ ዓሣን እንደምታጠምዱ ሁሉ ሰዎችን እንድትሰበስቡልኝ አደርጋችኋለሁ” አላቸው። እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20 г судлах
6
የማቴዎስ ወንጌል 4:17
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኢየሱስ፥ “የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሓ ግቡ!” እያለ መስበክ ጀመረ።
የማቴዎስ ወንጌል 4:17 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд