1
የማቴዎስ ወንጌል 3:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንግዲያውስ ንስሓ መግባታችሁን የሚያመለክት ሥራ ሥሩ።
Харьцуулах
የማቴዎስ ወንጌል 3:8 г судлах
2
የማቴዎስ ወንጌል 3:17
በዚያኑ ጊዜ “እነሆ፥ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።
የማቴዎስ ወንጌል 3:17 г судлах
3
የማቴዎስ ወንጌል 3:16
ኢየሱስ ተጠምቆ ወዲያውኑ ከውሃው እንደ ወጣ ሰማይ ተከፈተ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በርግብ አምሳል ወርዶ በኢየሱስ ላይ ሲያርፍ አየ።
የማቴዎስ ወንጌል 3:16 г судлах
4
የማቴዎስ ወንጌል 3:11
እነሆ፥ እኔ ለንስሓ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል፤ እርሱ ከእኔ እጅግ ይበልጣል፤ እኔ የእግሩን ጫማ እንኳ ለመሸከም የተገባሁ አይደለሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 3:11 г судлах
5
የማቴዎስ ወንጌል 3:10
አሁን ግን፥ መጥረቢያ በዛፎች ሥር ተቀምጦአል። ስለዚህ መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ፥ ተቈርጦ ወደ እሳት ይጣላል።
የማቴዎስ ወንጌል 3:10 г судлах
6
የማቴዎስ ወንጌል 3:3
“ ‘የጌታን መንገድ አዘጋጁ፥ ጥርጊያውንም አቅኑ!’ እያለ በበረሓ የሚጮኽ ሰው ድምፅ” ብሎ ነቢዩ ኢሳይያስ የተናገረው ስለ ዮሐንስ ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 3:3 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд